• cherinetsewnet@gmail.com
  • 0917595749

ምቹ የምርምርና የፈጠራ ስራ ምህዳር በመፍጠር የተመራማሪዎችንና የፈጠራ ባለሙያዎችን ውጤታማነት ማሳደግ

    የፈጠራና የምርምር ውጤቶችን መለየት 
    ለተለዩ ፈጠራዎች የማቴሪያልና የቴክኒክ ድጋፍ ማድረግ 
    የሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበባትን ማጠናከር 
    ለት/ት ቤቶች ሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበባት የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ 
    በት/ቤቶች የሳይንስ ሳምንታት እንዲከበሩ ማድረግ
    በቅጂ፣በንግድ ምልክት፣ በፓተንትና ተዛማች መብቶችና አገልግሎቶች ዙሪያ መረጃና ምክር አገልግሎት ለግለሰቦችና ተቋማት ስልጠና መስጠት 
    የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃ ሰርተፊኬት እዉቅና  ፈቃድ ለግለሰቦችና ተቋማት እንዲያገኙ ማድረግ

Do you want to get our service for your knowledge?