• cherinetsewnet@gmail.com
  • 0917595749

ቀልጣፋና ውጤታማ የአሰራር ስርአት ማረጋገጥ

 በኢኮቴ ዘርፍ ለተሰማሩ ድርጅቶች አዲስ የፈቃድ አገልግሎት መስጠት
 በኢኮቴ ዘርፍ ለተሰማሩ ድርጅቶች የብቃት ማረጋጋጫ መስጠት

ብቁና ዉጤታማ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተቋማትን መፍጠር

የኢኮቴ መሳርያዎች የጥገና እና የዕድሳት ማዕከል ማቋቋም
የኮምፒተር ስልጠና ማዕከል ማቋቋም
የኮምፒተር ስልጠና ማዕከል የቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ ደረጃዉን ማሻሻል
የኢኮቴ መሳሪያዎች የጥገናና እድሳት ማዕከል የቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ ደረጃዉን ማሻሻል

ውጤታማ የትብብር ስርአትን ማረጋገጥ

ከዩኒቨርስቲ /ከኮሌጂ/ የሚመጡ ተማሪዎች የተግባር ልምምድ እንድያደርጉ ማመቻቸት
ወጣቶችና የመንግስት ሰራተኞች በኢትዮ ኮደርስ ኢንሸቲቭ የስልጠና ፕሮግራም ላይ ተመዝግበዉ እንድሰለጠኑ ማመቻቸት

የዲጂታል ቴክኖሎጂ አገልግሎቶች አጠቃቀምንና አቅርቦት ማሳደግ

 ለመንግስት ተቋም ሲስተሞችን ማልማት
 የለሙ ሲስተሞችን ከስተማይዝ ማድረግ
 ዌብሳይቶችን ለተቋማት ማልማት
 የለሙ ዌብሳይቶችና ሲስተሞችን ሆስት ለማድረግ
 የኢኮቴ መሳሪያዎች ስፔስፊኬሽን ሰነድ ማዘጋጀት

የማህበረሰቡን የሳይንስና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ

 የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ክህሎትና ግንዛቤ (ዲጂታል ሊትሬሲ) ስልጠና መስጠት
 የማህበረሰብ መረጃ ማዕከል ማቋቋም
 የማህበረሰብ መረጃ ማዕከል ደረጃቸዉን ማሻሻል
 በተቋቋመዉ የማህበረሰብ መረጃ ማዕከል ዉስጥ የስራ ዕድል ለዜጎች መፍጠር

የዲጂታል አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ማሳደግ

 የአካባቢያዊ ኔትዎርክ (LAN) ዝርጋታ ማከናወን

ውጤታማ የሆኑ የቴክኖሎጂ ሀርድዌሮችና ሶፍትዌሮችን ተደራሽነት ማሳደግ

 የኢኮቴ መሳሪያዎችን ለዕድሳት መለየትና ማሰባሰብ
 የኢኮቴ መሳሪያዎችን አድሶ ለአገልግሎት ዝግጁ ለማድረግ
 የኢኮቴ መሣሪያዎች የሶፍትዌር ጥገና ማድረግ
 የኢኮቴ መሣሪያዎች የሀርድዌር ጥገና ማድረግ
 የኢኮቴ መሳሪያዎች በሶፍትዌርና ሀርድዌር ጥገናና ዕድሳት አገ/ት በማድረግ ከመንግስት የሚወጣዉን ሀብት ማዳን
 የሶፍትዌር ልማት ሲስተም ሪኳየርመን ስፔስፊኬሽን ሰነድ ማዘጋጀት

በተማከለ የዲጂታል መሰረተ ልማት የተቋማትን የመረጃ ልውውጥ ውጤታማነት ማሳደግ

 የወረዳ መሠረተ ልማት ተጠቃሚ የሆኑ አዲስ ተቋማት መፍጠር
 የቪዲዮ ኮንፍረንስ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተቋማትን ማቋቋም
 የዙም ሚቲግ አገልግሎት መስጠት
 በዞኑ የሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች በኢኮቴ ዘርፍ የቴክኒክ ድጋፍ ማድረግ
 በተቀመጠዉ ስታንዳርድ መሠረት ተረጋግጦ የተመዘገበ ዶሜን ስም ማረጋገጥ
 ለመንግስት መ/ቤቶች የኔትወርክ መሰረተ ልማት ጥገና ማከናወን

የግሉን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ውጤታማነት ማሳደግ

 በቴክኖሎጂው ዘርፍ አዲስ የግል ኢንተርፕራይዞችን ማደራጀት
 ለግል ኢንተርፕራይዞች የገበያ ትስስር መፍጠር
 ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች ሀብት እንዲያፈሩ ማድረግ
 የተደራጁ ኢንተርፕራይዞችን ኦዲት ማድረግ
 ለአንቀሳቃሽ ኢንተርፕራይዞች የክህሎትና የግንዛቤ ስልጠናዎችን መስጠት

ምቹ የምርምርና የፈጠራ ስራ ምህዳር በመፍጠር የተመራማሪዎችንና የፈጠራ ባለሙያዎችን ውጤታማነት ማሳደግ

 የፈጠራና የምርምር ውጤቶችን መለየት
 ለተለዩ ፈጠራዎች የማቴሪያልና የቴክኒክ ድጋፍ ማድረግ
 የሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበባትን ማጠናከር
 ለት/ት ቤቶች ሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበባት የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ
 በት/ቤቶች የሳይንስ ሳምንታት እንዲከበሩ ማድረግ
 በቅጂ፣በንግድ ምልክት፣ በፓተንትና ተዛማች መብቶችና አገልግሎቶች ዙሪያ መረጃና ምክር አገልግሎት ለግለሰቦችና ተቋማት ስልጠና መስጠት
 የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃ ሰርተፊኬት እዉቅና ፈቃድ ለግለሰቦችና ተቋማት እንዲያገኙ ማድረግ

ከጨረር አመንጪ መሳሪዎች በመከላከል የህብረተሰቡን ደህንነት ማረጋገጥ

 በመንግስትና የግል ጤና ተቋማት ላይ የጨረር አመንጪ መሳርያዎች ኢንስፔክሽን ማከናወን

ምቹ ምህዳር መፍጠር

 ችግር ፈች አጭር ጊዜ ስልጠና ለባለሙያዎች መስጠት
 ተሞክሮ መቀመርና ማስፋፋት

Do you want to get our service for your knowledge?