Iisque persius ne sit, simul zril vix eu. Qui ne iusto epicuri suscipiantur, sit ne probo adhuc. Liber verterem interpretaris nam et, ea pro solum expetendis.
Duo luptatum delicata evertitur ad. Usu te quaerendum definitiones, ne mundi volutpat duo, in dissentias temporibus pri. Duo ferri dicant definitionem te.
Amet dolor oratio ex has, stet repudiare definiebas vim ne. Id probo facilisis usu, pri aliquam omnesque cu. Vide assentior id qui, quando possim eos.
በኢኮቴ ዘርፍ ለተሰማሩ ድርጅቶች አዲስ የፈቃድ አገልግሎት መስጠት
በኢኮቴ ዘርፍ ለተሰማሩ ድርጅቶች የብቃት ማረጋጋጫ መስጠት
የኢኮቴ መሳርያዎች የጥገና እና የዕድሳት ማዕከል ማቋቋም
የኮምፒተር ስልጠና ማዕከል ማቋቋም
የኮምፒተር ስልጠና ማዕከል የቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ ደረጃዉን ማሻሻል
የኢኮቴ መሳሪያዎች የጥገናና እድሳት ማዕከል የቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ ደረጃዉን ማሻሻል
ከዩኒቨርስቲ /ከኮሌጂ/ የሚመጡ ተማሪዎች የተግባር ልምምድ እንድያደርጉ ማመቻቸት
ወጣቶችና የመንግስት ሰራተኞች በኢትዮ ኮደርስ ኢንሸቲቭ የስልጠና ፕሮግራም ላይ ተመዝግበዉ እንድሰለጠኑ ማመቻቸት
ለመንግስት ተቋም ሲስተሞችን ማልማት
የለሙ ሲስተሞችን ከስተማይዝ ማድረግ
ዌብሳይቶችን ለተቋማት ማልማት
የለሙ ዌብሳይቶችና ሲስተሞችን ሆስት ለማድረግ
የኢኮቴ መሳሪያዎች ስፔስፊኬሽን ሰነድ ማዘጋጀት
የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ክህሎትና ግንዛቤ (ዲጂታል ሊትሬሲ) ስልጠና መስጠት
የማህበረሰብ መረጃ ማዕከል ማቋቋም
የማህበረሰብ መረጃ ማዕከል ደረጃቸዉን ማሻሻል
በተቋቋመዉ የማህበረሰብ መረጃ ማዕከል ዉስጥ የስራ ዕድል ለዜጎች መፍጠር
የአካባቢያዊ ኔትዎርክ (LAN) ዝርጋታ ማከናወን
የኢኮቴ መሳሪያዎችን ለዕድሳት መለየትና ማሰባሰብ
የኢኮቴ መሳሪያዎችን አድሶ ለአገልግሎት ዝግጁ ለማድረግ
የኢኮቴ መሣሪያዎች የሶፍትዌር ጥገና ማድረግ
የኢኮቴ መሣሪያዎች የሀርድዌር ጥገና ማድረግ
የኢኮቴ መሳሪያዎች በሶፍትዌርና ሀርድዌር ጥገናና ዕድሳት አገ/ት በማድረግ ከመንግስት የሚወጣዉን ሀብት ማዳን
የሶፍትዌር ልማት ሲስተም ሪኳየርመን ስፔስፊኬሽን ሰነድ ማዘጋጀት
የወረዳ መሠረተ ልማት ተጠቃሚ የሆኑ አዲስ ተቋማት መፍጠር
የቪዲዮ ኮንፍረንስ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተቋማትን ማቋቋም
የዙም ሚቲግ አገልግሎት መስጠት
በዞኑ የሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች በኢኮቴ ዘርፍ የቴክኒክ ድጋፍ ማድረግ
በተቀመጠዉ ስታንዳርድ መሠረት ተረጋግጦ የተመዘገበ ዶሜን ስም ማረጋገጥ
ለመንግስት መ/ቤቶች የኔትወርክ መሰረተ ልማት ጥገና ማከናወን
በቴክኖሎጂው ዘርፍ አዲስ የግል ኢንተርፕራይዞችን ማደራጀት
ለግል ኢንተርፕራይዞች የገበያ ትስስር መፍጠር
ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች ሀብት እንዲያፈሩ ማድረግ
የተደራጁ ኢንተርፕራይዞችን ኦዲት ማድረግ
ለአንቀሳቃሽ ኢንተርፕራይዞች የክህሎትና የግንዛቤ ስልጠናዎችን መስጠት
የፈጠራና የምርምር ውጤቶችን መለየት
ለተለዩ ፈጠራዎች የማቴሪያልና የቴክኒክ ድጋፍ ማድረግ
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበባትን ማጠናከር
ለት/ት ቤቶች ሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበባት የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ
በት/ቤቶች የሳይንስ ሳምንታት እንዲከበሩ ማድረግ
በቅጂ፣በንግድ ምልክት፣ በፓተንትና ተዛማች መብቶችና አገልግሎቶች ዙሪያ መረጃና ምክር አገልግሎት ለግለሰቦችና ተቋማት ስልጠና መስጠት
የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃ ሰርተፊኬት እዉቅና ፈቃድ ለግለሰቦችና ተቋማት እንዲያገኙ ማድረግ
በመንግስትና የግል ጤና ተቋማት ላይ የጨረር አመንጪ መሳርያዎች ኢንስፔክሽን ማከናወን
ችግር ፈች አጭር ጊዜ ስልጠና ለባለሙያዎች መስጠት
ተሞክሮ መቀመርና ማስፋፋት
Head of Science and Tnformation Technology Department
Communication and Information Technology Expert
Network System Adminstration Expert
Software Developer Expert
Video Conferance Expert