• cherinetsewnet@gmail.com
  • 0917595749
    1. የመመሪያው ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ ዓላማዎችና ዕሴቶች
      1. ተልዕኮ

ለዞኑ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ጉልህ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስራዎችን ለህብረተሰቡ በአግባቡ በማልማት፣ በመተግበርና በማስፋት ክልላዊ ብሎም አገራዊ የተወዳዳሪነት አቅምና በቴክኖሎጂ የዳበረ የአሰራር ስርዓት መፍጠር ነዉ፡፡ 

      1. ራዕይ

“በ2030 በዞናችን ውጤታማ የሆኑ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂዎችን በፍጥነት የመማር፣ የማልማት፤ የመፍጠር፣ የማላመድ እና የመጠቀም አቅም ተገንብቶ ማየት”         

      1. እሴቶች
  • በጎ ህሊናና ቅን ልቦና፣
  • የስራ ፍቅርና ትጋት፣
  • ያልተገደበ አስተሳሰብና ምናባዊ ጉዞ፣
  • ለለውጥ በጋራ መስራት፤
  • ውጤታችንም ሆነ ውድቀታችን የጋራችን ነው፤
  • ችግር ፈቺነት፤
  • የማይረካ የመማር ጥማት፤
  • ለትውልድ የሚተላለፍ መሠረት፣
  • ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራርና ቀጣይነት ያለው መሻሻል፡፡

Do you want to get our service for your knowledge?